Loading...
የነቢዩ ዱዓ ለሀብት እና ለልጆች ብዛት
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَكْثِرْ مَالَهُ وَوَلَدَهُ وَبَارِكْ لَهُ فِيمَا أَعْطَيْتَهُ
አልላሁምመ አክሲር ማለሁ ወወለደሁ፣ ወባሪክ ለሁ ፊማ አእጠይተሁ
«አላህ ሆይ! ሀብቱን እና ልጆቹን አብዛለት፤ በሰጠኸውም ነገር ላይ በረካን አድርግለት።» (ቡኻሪ፡ 6344)
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፫፵፬