Loading...
Language: Amharic
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ الْعَظِيْمُ الْحَلِيمُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ رَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ رَبُّ السَّمَاوَاتِ وَرَبُّ الْأَرْضِ وَرَبُّ الْعَرْشِ الْكَرِيمِ
ላ ኢላሀ ኢልለላሁል አዚሙል ሀሊም፣ ላ ኢላሀ ኢልለላሁ ረብቡል አርሺል አዚም፣ ላ ኢላሀ ኢልለላሁ ረብቡስ ሰማዋቲ ወረብቡል አርዲ ወረብቡል አርሺል ከሪም
«ከታላቁና ታጋሹ አላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም። ከታላቁ አርሽ ጌታ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም። ከሰማያት ጌታ፣ ከምድር ጌታና ከክቡሩ አርሽ ጌታ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም።» (ቡኻሪ፡ 6346)
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፫፵፮