Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِي بَدَنِي اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِي سَمْعِيْ اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِي بَصَرِيْ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ
አልላሁምመ አፊኒ ፊ በደኒ፣ አልላሁምመ አፊኒ ፊ ሰምኢ፣ አልላሁምመ አፊኒ ፊ በሰሪ፣ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ
«አላህ ሆይ! አካሌን ጤናማ አድርግልኝ። አላህ ሆይ! ጆሮዬን ጤናማ አድርግልኝ። አላህ ሆይ! አይኔን ጤናማ አድርግልኝ። ካንተ ሌላ በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም።» (አቡ ዳውድ፡ 5090)
Reference: ሐሰን። አቡ ዳውድ፡ ፭፸፻