Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ وَالْفَقْرِ اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል ኩፍሪ ወልፈቅሪ፣ አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን አዛቢል ቀብር፣ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ
«አላህ ሆይ! እኔ ከክህደት እና ከድህነት ባንተ እጠበቃለሁ። አላህ ሆይ! እኔ ከቀብር ቅጣት ባንተ እጠበቃለሁ። ካንተ ሌላ በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም።» (አቡ ዳውድ፡ 5090)
Reference: ሐሰን። አቡ ዳውድ፡ ፭፸፻