Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ رَحْمَتَكَ أَرْجُو فَلَا تَكِلْنِيْ إِلَى نَفْسِيْ طَرْفَةَ عَيْنٍ وَأَصْلِحْ لِي شَأْنِيْ كُلَّهُ لَا إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ
አልላሁምመ ራህመተከ አርጁ፣ ፈላ ተኪልኒ ኢላ ነፍሲ ጠርፈተ አይኒን፣ ወአስሊህ ሊ ሸእኒ ኩልለሁ፣ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ
«አላህ ሆይ! እዝነትህን እከጀላለሁ። ስለዚህ ለአይን ጥቅሻ ያህል እንኳን ለነፍሴ (ለራሴ) አትተውኝ። ነገሬን ሁሉ አሳምርልኝ። ካንተ ሌላ በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም።» (አቡ ዳውድ፡ 5090)
Reference: ሐሰን። አቡ ዳውድ፡ ፭፸፻