Loading...
የነቢዩ ዩኑስ ዱዓ ለጭንቀት እና ለውስጥ ሰላም
Language: Amharic
لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِيْنَ
ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ ሱብሀነከ ኢንኒ ኩንቱ ሚነዝ ዛሊሚን
«ካንተ ሌላ (በእውነት የሚመለክ) አምላክ የለም፤ ጥራት ይገባህ። እኔ በእርግጥ ከበደለኞች ነበርኩ።» (አንቢያ፡ 87)
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፭፰፭