Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي عَبْدُكَ وَابْنُ عَبْدِكَ وَابْنُ أَمَتِكَ نَاصِيَتِي بِيَدِكَ مَاضٍ فِيَّ حُكْمُكَ عَدْلٌ فِيَّ قَضَاؤُكَ أَسْأَلُكَ بِكُلِّ اِسْمٍ هُوَ لَكَ سَمَّيْتَ بِهِ نَفْسَكَ أَوْ عَلَّمْتَهُ أَحَدًا مِنْ خَلْقِكَ أَوْ أَنْزَلْتَهُ فِي كِتَابِكَ أَوِ اسْتَأْثَرْتَ بِهِ فِي عِلْمِ الْغَيْبِ عِنْدَكَ أَنْ تَجْعَلَ الْقُرْآنَ رَبِيْعَ قَلْبِي وَنُورَ صَدْرِي وَجَلَاءَ حُزْنِيْ وَذَهَابَ هَمِّيْ
አልላሁምመ ኢንኒ አብዱከ፣ ኢብኑ አብዲከ፣ ኢብኑ አመቲከ፣ ናሲየቲ ቢየዲከ፣ ማዲን ፊይየ ሁክሙከ፣ አድሉን ፊይየ ቀዷኡከ፣ አሰአሉከ ቢኩልሊ ኢስሚን ሁወ ለከ፣ ሰምመይተ ቢሂ ነፍሰከ፣ አው አንዘልተሁ ፊ ኪታቢከ፣ አው አልለምተሁ አሀደን ሚን ኸልቂከ፣ አው ኢስተእሰርተ ቢሂ ፊ ኢልሚል ገይቢ ኢንደከ፣ አን ተጅአለል ቁርአነ ረቢአ ቀልቢ፣ ወኑረ ሰድሪ፣ ወጀላአ ሁዝኒ፣ ወዘሀበ ሀምሚ
«አላህ ሆይ! እኔ ባሪያህ፣ የባሪያህ ልጅ፣ የሴት ባሪያህ ልጅ ነኝ። የመሰሎዬ ቁንጮ (ናሲያህ) በእጅህ ነው። ፍርድህ በእኔ ላይ ተፈጻሚ ነው። ውሳኔህ በእኔ ላይ ፍትሐዊ ነው። ለአንተ በሆነው ስምህ ሁሉ እጠይቅሃለሁ። ራስህን በሰየምክበት፣ ወይም በመጽሐፍህ ባወረድከው፣ ወይም ከፍጡራንህ ለአንዱ ባሳወቅከው፣ ወይም አንተ ዘንድ ባለው የሩቅ እውቀት ለመጠሪያነት በመረጥከው (ስምህ ሁሉ እጠይቅሃለሁ)። ቁርኣንን የልቤ ያዝ እንገራ (ረቢዕ)፣ የደረቴ ብርሃን፣ የሃዘኔ ማስወገጃ፣ እና የጭንቀቴ መሄጃ ታደርግልኝ ዘንድ (እጠይቅሃለሁ)።» (አህመድ፡ 3712)
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሲልሲለቱስ ሰሂሃ፡ ፻፺፱