Loading...
ለልብ ጽናት እና ለአላህ ታዛዥነት የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ مُصَرِّفَ الْقُلُوْبِ صَرِّفْ قُلُوْبَنَا عَلَى طَاعَتِكَ
አልላሁምመ ሙሰርሪፈል ቁሉብ፣ ሰርሪፍ ቁሉበና አላ ጣአቲክ
«አላህ ሆይ! ልቦችን የምታገላብጠው/የምታዞረው ጌታ ሆይ! ልቦቻችንን በታዛዥነትህ ላይ አዙርልን።» (ሙስሊም፡ 2655)
Reference: ሙስሊም፡ ፪፮፶፭