Loading...
ለስኬት እና ከጥፋት ለመዳን የሚደረግ ዱዓ (ያ ሙቀልሊበል ቁሉብ)
Language: Amharic
يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِيْنِكَ
ያ ሙቀልሊበል ቁሉብ፣ ሰብቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ
«አንተ ልቦችን የምትገላብጠው ጌታ ሆይ! ልቤን በሃይማኖትህ ላይ አጽናት።» (ቲርሚዚ፡ 3522)
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፭፳፪