Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَحْسِنْ عَاقِبَتَنَا فِي الْأُمُورِ كُلِّهَا وَأَجِرْنَا مِنْ خِزْيِ الدُّنْيَا وَعَذَابِ الْاَخِرَةِ
አልላሁምመ አህሲን አቂበተና ፊል ኡሙሪ ኩልሊሀ፣ ወአጂርና ሚን ኺዝይድ ዱኒያ ወአዛቢል አኺራህ
«አላህ ሆይ! በሁሉም ነገሮቻችን መጨረሻችንን አሳምርልን። ከዱኒያ ውርደት እና ከአኺራ ቅጣትም ጠብቀን።» (አህመድ፡ 17628)
Reference: ሰሂህ (ሱዩቲ)። ጃሚዑስ ሰጊር፡ ፲፬፻፶