Loading...
Language: Amharic
رَبِّ أَعِنِّيْ وَلَا تُعِنْ عَلَىَّ وَانْصُرْنِيْ وَلَا تَنْصُرْ عَلَىَّ وَامْكُرْ لِي وَلَا تَمْكُرْ عَلَىَّ وَاهْدِنِيْ وَيَسِّرِ الْهُدَى لِي وَانْصُرْنِيْ عَلَى مَنْ بَغَى عَلَىَّ رَبِّ اجْعَلْنِيْ لَكَ شَكَّارًا لَكَ ذَكَّارًا لَكَ رَهَّابًا لَكَ مِطْوَاعًا لَكَ مُخْبِتًا إِلَيْكَ أَوَّاهًا مُنِيبًا رَبِّ تَقَبَّلْ تَوْبَتِيْ وَاغْسِلْ حَوْبَتِيْ وَأَجِبْ دَعْوَتِيْ وَثَبِّتْ حُجَّتِيْ وَسَدِّدْ لِسَانِيْ وَاهْدِ قَلْبِيْ وَاسْلُلْ سَخِيْمَةَ صَدْرِيْ
ረብቢ አኢንኒ ወላ ቱኢን አለይየ፣ ወንሱርኒ ወላ ተንሱር አለይየ፣ ወምኩር ሊ ወላ ተምኩር አለይየ፣ ወህዲኒ ወየስሲሪል ሁዳ ሊ፣ ወንሱርኒ አላ መን በጋ አለይየ። ረብቢጅአልኒ ለከ ሸክካራ፣ ለከ ዘክካራ፣ ለከ ረህሀባ፣ ለከ ሚጥዋአ፣ ለከ ሙኽቢታ፣ ኢለይከ አውዋሀን ሙኒባ። ረብቢ ተቀብበል ተውበቲ፣ ወግሲል ሀውበቲ፣ ወአጂብ ዳእወቲ፣ ወሰብቢት ሁጅጀቲ፣ ወሰድዲድ ሊሳኒ፣ ወህዲ ቀልቢ፣ ወስሉል ሰኺመተ ሰድሪ
«ጌታዬ ሆይ! እርዳኝ እንጂ በኔ ላይ አትርዳ (ጠላቴን)፤ ድል ስጠኝ እንጂ በኔ ላይ ድል አትስጥ፤ ኮርኮንች (ተንኮል) አዘጋጅልኝ እንጂ በኔ ላይ አታዘጋጅብኝ። ምራኝ፣ ቅን መንገድንም ለኔ ግራልኝ። በኔ ላይ ድንበር ባለፈብኝ ሰው ላይ እርዳኝ። ጌታዬ ሆይ! ላንተ በጣም አመስጋኝ፣ ላንተ አብዝቶ አውሺ (ዘካሪ)፣ አንተን በጣም ፈሪ፣ ላንተ ታዛዥ፣ ላንተ ተዋራጅ (ትሁት)፣ ወደ አንተ ተመለሸና አልቃሽ አድርገኝ። ጌታዬ ሆይ! ተውበቴን ተቀበል፣ ወንጀሌን እጠብ፣ ዱዓዬን መልስ፣ ማስረጃዬን አጽና (በክርክር ጊዜ)፣ ምላሴን አቅና (ወደ እውነት)፣ ልቤን ምራ፣ የልቤን ቂም በቀል (መጥፎ ነገር) ንቀልልኝ።» (ቲርሚዚ፡ 3551)
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፭፶፩