Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنَّا نَسْأَلُكَ مِنْ خَيْرِ مَا سَأَلَكَ مِنْهُ نَبِيُّكَ مُحَمَّدٌ وَنَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا اسْتَعَاذَ بِكَ مِنْهُ نَبِيُّكَ مُحَمَّدٌ وَأَنْتَ الْمُسْتَعَانُ وَعَلَيْكَ الْبَلَاغُ وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ
አልላሁምመ ኢንና ነስአሉከ ሚን ኸይሪ ማ ሰአለከ ሚንሁ ነቢይዩከ ሙሀመዱን (ሶ.ዐ.ወ)፣ ወነዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ መስተአዘ ቢከ ሚንሁ ነቢይዩከ ሙሀመዱን (ሶ.ዐ.ወ)፣ ወአንተል ሙስተአን ወአለይከል በላግ፣ ወላ ሀውለ ወላ ቁውወተ ኢልላ ቢልላህ
«አላህ ሆይ! እኛ ነቢይህ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) የጠየቁህን መልካም ነገር ሁሉ እንጠይቅሃለን። ነቢይህ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) ከተጠበቁበት መጥፎ ነገር ሁሉ ባንተ እንጠበቃለን። መታገዣ አንተ ነህ፤ (መልእክትን/ዱዓን) ማድረስም ያንተ ስራ ነው። በአላህ እንጂ በሌላ ብልሃትም ሆነ ኃይል የለም።» (ቲርሚዚ፡ 3521)
Reference: ሐሰን (አሽ-ሸውካኒ)። ቱህፈቱዝ ዛኪሪን፡ ፬፻፹፱