Loading...
Language: Amharic
ሙአዝ ኢብን ጀበል (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡- ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ማንኛውም ሙስሊም አላህን እያስታወሰ እና (ከጀናባ) ጸድቶ የሚተኛ፣ ከዚያም ሌሊት ላይ ደንግጦ የሚነቃ እና አላህን የዚህን አለም እና የመጨረሻውን አለም (ኣኺራ) መልካም ነገር የሚጠይቅ፣ (አላህ) በእርግጥ ይሰጠዋል።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፶፻፵፪