Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ سَمْعِيْ وَمِنْ شَرِّ بَصَرِيْ وَمِنْ شَرِّ لِسَانِيْ وَمِنْ شَرِّ قَلْبِيْ وَمِنْ شَرِّ مَنِيِّيْ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ሰምኢ፣ ወሚን ሸርሪ በሰሪ፣ ወሚን ሸርሪ ሊሳኒ፣ ወሚን ሸርሪ ቀልቢ፣ ወሚን ሸርሪ መኒይዪ
«አላህ ሆይ! እኔ ከጆሮዬ ክፋት፣ ከአይኔ ክፋት፣ ከምላሴ ክፋት፣ ከልቤ ክፋት፣ እና ከዘሬ/ብልቴ ክፋት በአንተ እጠበቃለሁ።» (ቲርሚዚ፡ 3492)
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፬፺፪