Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْبَرَصِ وَالْجُنُوْنِ وَالْجُذَامِ وَمِنْ سَيِّئِ الْأَسْقَامِ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል በረሲ ወልጁኑኒ ወልጁዛሚ፣ ወሚን ሰይዪኢል አስቃም
«አላህ ሆይ! እኔ ከለምጽ፣ ከእብደት፣ ከሥጋ ደዌ እና ከመጥፎ በሽታዎች በአንተ እጠበቃለሁ።» (አቡ ዳውድ፡ 1554)
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፩፭፶፬