Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ مُنْكَرَاتِ الْأَخْلَاقِ وَالْأَعْمَالِ وَالْأَهْوَاءِ وَالْأَدْوَاءِ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን ሙንከራቲል አኽላቂ ወልአእማሊ ወልአህዋኢ ወልአድዋኢ
«አላህ ሆይ! እኔ ከመጥፎ ስነ-ምግባሮች፣ ከመጥፎ ስራዎች፣ ከመጥፎ ፍላጎቶች (ስሜቶች)፣ እና ከመጥፎ በሽታዎች በአንተ እጠበቃለሁ።» (ቲርሚዚ፡ 3591)
Reference: ሷሒሕ። ሚሽካት፡ ፪፬፻፭