Loading...
የለይለቱል ቀድር ዱዓ (አልላሁምመ ኢንነከ አፉውውን)
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ كَرِيمٌ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنِّي
አልላሁምመ ኢንነከ አፉውውን ከሪሙን ቱሂብቡል አፍወ ፈእፉ አንኒ
«አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ፣ ቸር (ከሪም) ነህ። ይቅርታን ትወዳለህ፤ ስለዚህ ይቅር በለኝ።» (ቲርሚዚ፡ 3513)
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፭፩፫