Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ فِعْلَ الْخَيْرَاتِ وَتَرْكَ الْمُنْكَرَاتِ وَحُبَّ الْمَسَاكِيْنِ وَأَنْ تَغْفِرَ لِي وَتَرْحَمَنِي وَإِذَا أَرَدْتَ فِتْنَةَ قَوْمٍ فَتَوَفَّنِيْ غَيْرَ مَفْتُوْنٍ وَأَسْأَلُكَ حُبَّكَ وَحُبَّ مَنْ يُحِبُّكَ وَحُبَّ عَمَلٍ يُقَرِّبُ إِلَى حُبِّكَ
አልላሁምመ ኢንኒ አሰአሉከ ፊእለል ኸይራት፣ ወተርከል ሙንከራት፣ ወሁብበል መሳኪን፣ ወአን ተግፊረ ሊ ወተርሀመኒ፣ ወኢዛ አረድተ ፊትነተ ቀውሚን ፈተወፍፈኒ ገይረ መፍቱን፣ ወአሰአሉከ ሁብበከ፣ ወሁብበ መን ዩሂብቡከ፣ ወሁብበ አ መሊን ዩቀርሪቡ ኢላ ሁብቢክ
«አላህ ሆይ! መልካም ስራዎችን መስራትን፣ መጥፎ ነገሮችን መተው፣ እና ምስኪኖችን መውደድን እጠይቅሃለሁ። እንድትምረኝና እንድታዝንልኝም እለምንሃለሁ። በሰዎች ላይ ፈተናን (ጥፋትን) በፈለግክ ጊዜ (እኔን) ሳልፈተን ግደለኝ (ወደ አንተ ውሰደኝ)። እንዲሁም ያንተን ፍቅር፣ የሚወድህንም ሰው ፍቅር፣ እና ወደ አንተ ፍቅር የሚያቀርበውን ስራ መውደድን እጠይቅሃለሁ።» (ቲርሚዚ፡ 3235)
Reference: [፩] ማለትም፡ ኃጢያቶችን የሚያስተሰርዩ ሥራዎች [፪] ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፪፫፭