Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ احْفَظْنِيْ بِالْإِسْلَامِ قَائِمًا، وَاحْفَظْنِيْ بِالْإِسْلَامِ قَاعِدًا، وَاحْفَظْنِيْ بِالْإِسْلَامِ رَاقِدًا، وَلَا تُشْمِتْ بِي عَدُوًّا وَلَا حَاسِدًا اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ مِنْ كُلِّ خَيْرٍ خَزَائِنُهُ بِيَدِكَ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ كُلِّ شَرٍّ خَزَائِنُهُ بِيَدِكَ
አልላሁምመህ ፈዝኒ ቢልኢስላሚ ቃኢመን፣ ወህፈዝኒ ቢልኢስላሚ ቃኢደን፣ ወህፈዝኒ ቢልኢስላሚ ራቂደን፣ ወላ ቱሽሚት ቢ አዱውወን ወላ ሀሲዳ። አልላሁምመ ኢንኒ አሰአሉከ ሚን ኩልሊ ኸይሪን ኸዛኢኑሁ ቢየዲከ፣ ወአዑዙ ቢከ ሚን ኩልሊ ሸርሪን ኸዛኢኑሁ ቢየዲክ
«አላህ ሆይ! ቆሜም በኢስላም ጠብቀኝ፤ ተቀምጬም በኢስላም ጠብቀኝ፤ ተኝቼም በኢስላም ጠብቀኝ። ጠላትንም ሆነ ምቀኛን በኔ አታስደስትብኝ። አላህ ሆይ! ካዝናዎቹ በእጅህ ከሆኑት መልካም ነገሮች ሁሉ እጠይቅሃለሁ። ካዝናዎቹ በእጅህ ከሆኑት መጥፎ ነገሮች ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ።» (ሃኪም፡ 1/525)
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ሲልሲለቱስ ሰሂሃ፡ ፲፭፻፵