Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اقْسِمْ لَنَا مِنْ خَشْيَتِكَ مَا يَحُوْلُ بَيْنَنَا وَبَيْنَ مَعَاصِيْكَ وَمِنْ طَاعَتِكَ مَا تُبَلِّغُنَا بِهِ جَنَّتَكَ وَمِنَ الْيَقِيْنِ مَا تُهَوِّنُ بِهِ عَلَيْنَا مُصِيْبَاتِ الدُّنْيَا وَمَتِّعْنَا بِأَسْمَاعِنَا وَأَبْصَارِنَا وَقُوَّتِنَا مَا أَحْيَيْتَنَا وَاجْعَلْهُ الْوَارِثَ مِنَّا وَاجْعَلْ ثَأْرَنَا عَلَى مَنْ ظَلَمَنَا وَانْصُرْنَا عَلَى مَنْ عَادَانَا وَلَا تَجْعَلْ مُصِيْبَتَنَا فِي دِيْنِنَا وَلَا تَجْعَلِ الدُّنْيَا أَكْبَرَ هَمِّنَا وَلَا مَبْلَغَ عِلْمِنَا وَلَا تُسَلِّطْ عَلَيْنَا مَنْ لَا يَرْحَمُنَا
አልላሁምመቅሲም ለና ሚን ኸሽየቲከ ማ የሁሉ በይነና ወበይነ መአሲከ፣ ወሚን ጣአቲከ ማ ቱበልሊጉና ቢሂ ጀንነተከ፣ ወሚነል የቂኒ ማ ቱሀውዊኑ ቢሂ አለይና ሙሲባቲድ ዱኒያ፣ ወመትቲእና ቢአስማኢና ወአብሳሪና ወቁውወቲና ማ አህየይተና፣ ወጅአልሁል ዋሪሰ ሚንና፣ ወጅአል ሰእረና አላ መን ዘለመና፣ ወንሱርና አላ መን አዳና፣ ወላ ተጅአል ሙሲበተና ፊ ዲኒና፣ ወላ ተጅአሊድ ዱኒያ አክበረ ሀምሚና ወላ መብለገ ኢልሚና፣ ወላ ቱሰልሊጥ አለይና መን ላ የርሀሙና
«አላህ ሆይ! ባንተ እና በወንጀሎቻችን መካከል ግርዶ የሚሆንን ፍራቻህን ለግሰን። ወደ ጀነትህ የሚያደርስን መታዘዝህንም (ስጠን)። የዱኒያን መከራ በኛ ላይ የሚያቀልልን እርግጠኝነትንም (ስጠን)። በህይወት እስካቆየከን ድረስ በጆሮዎቻችን፣ በአይኖቻችን እና በጉልበታችን አጣቅመን (የኢባዳ ጠንካራ አድርገን)፤ እስከ ሞትም ድረስ አቆይልን። በቀላችንን በበደሉን ሰዎች ላይ አድርግልን። በጠላቶቻችን ላይም እርዳን። መከራችንን በሃይማኖታችን ላይ አታድርግብን። ዱኒያን የሃሳባችን ትልቁ እና የእውቀታችን መጨረሻ አታድርግብን። የማይራራልንንም ሰው አትሹምብን።» (ቲርሚዚ፡ 3502)
Reference: ሐሰን። ቲርሚዚ፡ ፫፭፻፪