Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْبُخْلِ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْجُبْنِ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ أَنْ أُرَدَّ إِلَى أَرْذَلِ الْعُمُرِ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ فِتْنَةِ الدُّنْيَا وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል ቡኽሊ፣ ወአዑዙ ቢከ ሚነል ጁብኒ፣ ወአዑዙ ቢከ ሚን አን ኡረድደ ኢላ አርዘሊል ዑምሪ፣ ወአዑዙ ቢከ ሚን ፊትነቲድ ዱኒያ ወአዑዙ ቢከ ሚን አዛቢል ቀብር
«አላህ ሆይ! እኔ ከስስት (ንፉግነት) በአንተ እጠበቃለሁ። ከፍራቻም በአንተ እጠበቃለሁ። ወደ ዝቅተኛው የእርጅና እድሜ ከመመለስም በአንተ እጠበቃለሁ። ከዱኒያ ፈተና በአንተ እጠበቃለሁ። ከቀብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ።» (ቡኻሪ፡ 6370)
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፫፸፻