Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي خَطِيْئَتِيْ وَجَهْلِيْ وَإِسْرَافِي فِي أَمْرِيْ وَمَا أَنْتَ أَعْلَمُ بِهِ مِنِّي اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي جِدِّيْ وَهَزَلِيْ وَخَطَئِيْ وَعَمْدِيْ وَكُلُّ ذَلِكَ عِنْدِيْ اَللَّهُمَ اغْفِرْ لِي مَا قَدَّمْتُ وَمَا أَخَّرْتُ وَمَا أَسْرَرْتُ وَمَا أَعْلَنْتُ وَمَا أَنْتَ أَعْلَمُ بِهِ مِنِّي أَنْتَ الْمُقَدِّمُ وَأَنْتَ الْمُؤَخِّرُ وَأَنْتَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرٌ
አልላሁምመግፊር ሊ ኸጢአቲ፣ ወጀህሊ፣ ወኢስራፊ ፊ አምሪ፣ ወማ አንተ አእለሙ ቢሂ ሚንኒ። አልላሁምመግፊር ሊ ጂድዲ ወሀዘሊ፣ ወኸጠኢ ወአምዲ፣ ወኩልሉ ዛሊከ ኢንዲ። አልላሁምመግፊር ሊ ማ ቀድደምቱ ወማ አኽኸርቱ፣ ወማ አስረርቱ፣ ወማ አእለንቱ፣ ወማ አንተ አእለሙ ቢሂ ሚንኒ። አንተል ሙቀድዲሙ፣ ወአንተል ሙአኽኺሩ፣ ወአንተ አላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር
«አላህ ሆይ! ስህተቴን፣ አለማወቄን፣ በነገሬ ላይ ድንበር ማለፌን እና አንተ ከኔ በበለጠ የምታውቀውን (ወንጀሌን) ሁሉ ማርልኝ። አላህ ሆይ! ቁምነገሬንም ቀልዴንም፣ ስህተቴንም ሆን ብዬ ያጠፋሁትንም ማርልኝ፤ ሁሉም እኔ ዘንድ አለ። አላህ ሆይ! ያስቀደምኩትንም ያቆየሁትንም፣ የደበቅኩትንም ይፋ ያደረግኩትንም፣ አንተ ከኔ በበለጠ የምታውቀውንም ሁሉ ማርልኝ። አስቀዳሚም አንተ ነህ፣ አቆይ (አስከታይ) አንተ ነህ። አንተ በሁሉም ነገር ችሎታ አለህ።» (ሙስሊም፡ 2719)
Reference: ሙስሊም፡ ፪፯፩፱