Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيْرًا وَلَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ فَاغْفِرْ لِي مَغْفِرَةً مِّنْ عِنْدِكَ وَارْحَمْنِيْ إِنَّكَ أَنْتَ الْغَفُوْرُ الرَّحِيْمُ
አልላሁምመ ኢንኒ ዘለምቱ ነፍሲ ጡልመን ከሲራ፣ ወላ የግፊሩዝ ዙኑበ ኢልላ አንተ፣ ፈግፊር ሊ መግፊረተን ሚን ኢንዲከ ወርሀምኒ፣ ኢንነከ አንተል ገፉሩር ረሂም
«አላህ ሆይ! እኔ ነፍሴን ብዙ በደል በደልኩ። ከወንጀል የሚምርም ካንተ ሌላ ማንም የለም። ከአንተ ዘንድ በሆነ ምህረት ማርልኝ፤ እዘንልኝም። አንተ መሃሪና አዛኝ ነህና።» (ቡኻሪ፡ 834)
Reference: ቡኻሪ፡ ፸፫፬