Loading...
Language: Amharic
ዩኑስ (ዐ.ሰ) እንዲህ በማለት ዱዓ አደረጉ -
لَا إِلَهَ إِلَّآ أَنتَ سُبْحٰنَكَ إِنِّى كُنْتُ مِنَ الظّٰلِمِينَ
ላ ኢላሀ ኢላ አንተ፣ ሱብሀነክ፣ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዛሊሚን
ከአንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፤ ጥራት ይገባህ። እኔ በእርግጥ ከበደለኞች ነበርኩ። ማንም ሙስሊም በዚህ መንገድ (አላህን) በጠራ ጊዜ፣ አላህ ለጥሪው ምላሽ ይሰጣል።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፴፭፻፭