Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ لَكَ أَسْلَمْتُ وَبِكَ آمَنْتُ وَعَلَيْكَ تَوَكَّلْتُ وَإِلَيْكَ أَنَبْتُ وَبِكَ خَاصَمْتُ اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِعِزَّتِكَ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ أَنْ تُضِلَّنِيْ أَنْتَ الْحَيُّ الَّذِيْ لَا يَمُوْتُ وَالْجِنُّ وَالْإِنْسُ يَمُوتُونَ
አልላሁምመ ለከ አስለምቱ፣ ወቢከ አመንቱ፣ ወአለይከ ተወክከልቱ፣ ወኢለይከ አነብቱ፣ ወቢከ ኻሰምቱ። አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢኢዝዘቲከ፣ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ አን ቱዲልለኒ። አንተል ሀይዩል ለዚ ላ የሙቱ፣ ወልጂንኑ ወልኢንሱ የሙቱን
«አላህ ሆይ! ላንተ እጄን ሰጠሁ። በአንተም አመንኩ። በአንተም ተመካሁ። ወደ አንተም ተመለስኩ። በአንተም (በሃይልህ) ተከራከርኩ (ለጠላት መልስ ሰጠሁ)። አላህ ሆይ! እኔ እንድታጠመኝ (ከመጥመም) በአሸናፊነትህ እጠበቃለሁ። ካንተ ሌላ በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም። አንተ ያ የማትሞተው ህያው ነህ፤ ጂኖች እና ሰዎች ግን ይሞታሉ።» (ሙስሊም፡ 2717)
Reference: ሙስሊም፡ ፪፯፩፯