Loading...
Language: Amharic
አኢሻ (ረ.ዐ) እንደተናገሩት፣ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ በማለት ዱዓ ያደርጉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ اجْعَلْ أَوْسَعَ رِزْقِكَ عَلَيَّ عِنْدَ كِبَرِ سِنِّيْ وَانْقِطَاعِ عُمُرِيْ
አልላሁምመጅአል አውሰአ ሪዝቂከ አለይየ ኢንደ ኪበሪ ሲንኒ ወንቂጣኢ ዑሙሪ
«አላህ ሆይ! የሲሳይህን (የሪዝቅህን) ስፋት በእርጅናዬ (ዘመን) እና በህይወቴ መጨረሻ ላይ አድርግልኝ።» (አል-ሀኪም፡ 1928)
Reference: ሰሂህ (ሱዩቲ)። ጃሚዑስ ሰጊር፡ ፲፬፻፹፭