Loading...
Language: Amharic
አንድ ጊዜ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ውዱእ አድርገው ሶለቱ። ከዚያም እንዲህ አሉ፦
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي ذَنْبِيْ وَوَسِّعْ لِي فِي دَارِيْ وَبَارِكْ لِي فِي رِزْقِيْ
አልላሁምመግፊር ሊ ዘንቢ፣ ወወሲእ ሊ ፊ ዳሪ፣ ወባሪክ ሊ ፊ ሪዝቂ
«አላህ ሆይ! ወንጀሌን ማርልኝ። መኖሪያዬን አስፋልኝ። በሲሳዬም (በሪዝቄ) ባርክልኝ።» (ቲርሚዚ፡ 3500)
Reference: ሐሰን። ቲርሚዚ፡ ፫፭፻፣ ሷሒሕ አል-ጃሚዕ፡ ፩፪፮፭