Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከሚስቶቻቸው ቤት ምንም ምግብ አጡ። ስለዚህ እንዲህ አሉ፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ مِنْ فَضْلِكَ وَرَحْمَتِكَ فَإِنَّهُ لَا يَمْلِكُهَا إِلَّا أَنْتَ
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ሚን ፈድሊከ ወራህመቲከ፣ ፈኢንነሁ ላ የምሊኩሀ ኢልላ አንተ
«አላህ ሆይ! እኔ ከቱሩፋትህ እና ከእዝነትህ እጠይቅሃለሁ፤ እነሆ እነሱን ካንተ ሌላ ማንም አይገዛቸውም (የላቸውም)።» (አል-ሙእጀሙል ከቢር፡ 10379)
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሲልሲለቱስ ሰሂሃ፡ ፲፭፻፵፫