Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْهَدْمِ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنَ التَّرَدِّيْ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْغَرَقِ وَالْحَرَقِ وَالْهَرَمِ وَأَعُوْذُ بِكَ أَنْ يَتَخَبَّطَنِيَ الشَّيْطَانُ عِنْدَ الْمَوْتِ وَأَعُوْذُ بِكَ أَنْ أَمُوْتَ فِي سَبِيْلِكَ مُدْبِرًا وَأَعُوْذُ بِكَ أَنْ أَمُوْتَ لَدِيْغًا
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል ሀድሚ፣ ወአዑዙ ቢከ ሚነት ተረድዲ፣ ወአዑዙ ቢከ ሚነል ገረቂ፣ ወልሀረቂ ወልሀረሚ፣ ወአዑዙ ቢከ አን የተኸብበጠኒየሽ ሸይጣኑ ኢንደል መውቲ፣ ወአዑዙ ቢከ አን አሙተ ፊ ሰቢሊከ ሙድቢራን፣ ወአዑዙ ቢከ ሚን አን አሙተ ለዲጋ
«አላህ ሆይ! እኔ ከህንጻ መፍረስ (መናድ) አደጋ፣ ከከፍታ ላይ ወድቆ ከመሞት፣ ከውሃ መስጠም፣ ከእሳት አደጋ፣ እና ከእርጅና ድካም በአንተ እጠበቃለሁ። በሞት ጊዜ ሰይጣን ከሚያደርሰው መረበሽ (መታለል)፣ በመንገድህ (በጂሃድ) ላይ ፊትን አዙሮ ከመሸሽ፣ እንዲሁም በመርዛማ እንስሳት ተነድፎ ከመሞት በአንተ እጠበቃለሁ።» (አቡ ዳዉድ፡ 1552)
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፩፭፶፪