Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ይመኑ ነበር፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْجُوْعِ فَإِنَّهُ بِئْسَ الضَّجِيْعُ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْخِيَانَةِ فَإِنَّهَا بِئْسَتِ الْبِطَانَةُ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል ጁዒ፣ ፈኢንነሁ ቢእሰድ ደጂ፣ ወአዑዙ ቢከ ሚነል ኺያነቲ፣ ፈኢንነሀ ቢእሰቲል ቢጣና
«አላህ ሆይ! ከረሃብ በአንተ እጠበቃለሁ፤ እሱ ከፉ አብሮ አዳሪ (ጓደኛ) ነውና። ከክህደትም በአንተ እጠበቃለሁ፤ እሷ መጥፎ የውስጥ ባህሪ ናትና።» (አቡ ዳዉድ፡ 1547)
Reference: ሐሰን። አቡ ዳውድ፡ ፩፭፵፯