Loading...
Language: Amharic
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْفَقْرِ، وَالْقِلَّةِ، وَالذِّلَّةِ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ أَنْ أَظْلِمَ أَوْ أُظْلَمَ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል ፈቅሪ፣ ወልቂልለቲ፣ ወዝዚልለቲ፣ ወአዑዙ ቢከ ሚን አን አዝሊመ አው ኡዝለመ
«አላህ ሆይ! ከድህነት፣ ከእጦት (መመናመን) እና ከውርደት በአንተ እጠበቃለሁ። ከመበደል ወይም ከመበደልም በአንተ እጠበቃለሁ።» (አቡ ዳዉድ፡ 1544)
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፩፭፵፬