Loading...
Language: Amharic
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ جَارِ السُّوْءِ فِي دَارِ الْمُقَامَةِ فَإِنَّ جَارَ الْبَادِيَةِ يَتَحَوَّلُ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን ጃሪስ ሱኢ ፊ ዳሪል ሙቃመቲ፣ ፈኢንነ ጃረል ባዲየቲ የተሀውወል
«አላህ ሆይ! በቋሚ መኖሪያ (ከተማ) ውስጥ ከመጥፎ ጎረቤት በአንተ እጠበቃለሁ። የገጠር (የጊዜያዊ ቦታ) ጎረቤትማ ይቀየራልና።» (አል-አደቡል ሙፍረድ፡ 117)
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ሰሂሑል ጃሚዕ፡ ፲፪፻፺