Loading...
Language: Amharic
አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እነዚህን አራት ነገሮች በአላህ ይጠበቁ ነበር፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ عِلْمٍ لَا يَنْفَعُ وَقَلْبٍ لَا يَخْشَعُ وَدُعَاءٍ لَا يُسْمَعُ وَنَفْسٍ لَا تَشْبَعُ اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ هَؤُلَاءِ الْأَرْبَعِ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን ኢልሚን ላ የንፈዑ፣ ወሚን ቀልቢን ላ የኽሸዑ፣ ወሚን ነፍሲን ላ ተሽበዑ፣ ወሚን ዳእወቲን ላ ዩስተጃቡ ለሀ
«አላህ ሆይ! ከማይጠቅም እውቀት፣ ከማይፈራ ልብ፣ ከማትጠግብ ነፍስ እና ከማይሰማ (ምላሽ ከማያገኝ) ዱዓ በአንተ እጠበቃለሁ።» (ሙስሊም፡ 2722)
Reference: ሷሒሕ። ናሳኢ፡ ፭፬፸፻