Loading...
Language: Amharic
ማንኛውም ሙስሊም፣ አንድ መከራ (ችግር) የደረሰበት ሰው እንዲህ ካለ -
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُوْنَ اَللَّهُمَّ أْجُرْنِيْ فِي مُصِيْبَتِيْ وَأَخْلِفْ لِي خَيْرًا مِّنْهَا
ኢና ሊላሂ ወ ኢና ኢለይሂ ራጂዑን፣ አላሁመ-እጁርኒ ፊ ሙሲበቲ ወ አኽሊፍ ሊ ኸይረን ሚንሀ
እኛ የአላህ ነን፤ ወደርሱም ተመላሾች ነን። አላህ ሆይ፣ በችግሬ ውስጥ ምንዳን ስጠኝ፤ ከእርሷም የተሻለን ለእኔ ተካልኝ። አላህ በምትኩ ከእርሷ የተሻለን ይሰጠዋል።
Reference: ሙስሊም፡ ፱፻፲፰