Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ يَوْمِ السُّوْءِ وَمِنْ لَيْلَةِ السُّوْءِ وَمِنْ سَاعَةِ السُّوْءِ وَمِنْ صَاحِبِ السُّوْءِ وَمِنْ جَارِ السُوْءِ فِي دَارِ الْمُقَامَةِ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን የውሚስ ሱኢ፣ ወሚን ለይለቲስ ሱኢ፣ ወሚን ሳአቲስ ሱኢ፣ ወሚን ሳሂቢስ ሱኢ፣ ወሚን ጃሪስ ሱኢ ፊ ዳሪል ሙቃመህ
«አላህ ሆይ! ከመጥፎ ቀን፣ ከመጥፎ ሌሊት፣ ከመጥፎ ሰዓት፣ ከመጥፎ ጓደኛ እና በቋሚ መኖሪያ ከመጥፎ ጎረቤት በአንተ እጠበቃለሁ።» (አል-ሙእጀሙል ከቢር፡ 810)
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ሰሂሑል ጃሚዕ፡ ፲፪፻፺፱