Loading...
ጀነትን መጠየቅ እና ከእሳት መጠበቅ (ሶስት ጊዜ)
Language: Amharic
አነስ ቢን ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)፦ «ማንም ሰው አላህን ጀነትን ሶስት ጊዜ የጠየቀ እንደሆነ ጀነት ‹አላህ ሆይ አስገባው› ትላለች። ከእሳትም ሶስት ጊዜ የተጠበቀ እንደሆነ እሳት ‹አላህ ሆይ ጠብቀው› ትላለች» ብለዋል።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፳፭፻፸፪