Loading...
የሃይማኖት እውቀት እንዲጨምር የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ለኢብኑ አባስ (ረ.ዐ) እንዲህ ብለው ዱዓ አደረጉላቸው፦
اَللَّهُمَّ فَقِّهْهُ فِي الدِّيْنِ
አልላሁምመ ፈቅቂህሁ ፊድ ዲን
«አላህ ሆይ! በሃይማኖት ውስጥ አዋቂ (ፈቂህ) አድርገው።» (ቡኻሪ፡ 143)
Reference: ቡኻሪ፡ ፩፵፫