Loading...
Language: Amharic
ከሽርክ ለመጠበቅ፣ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ይህንን ዱዓ አስተምረዋል፦
اَللَّهُمَّ إِنَّا نَعُوذُ بِكَ مِنْ أَنْ نُشْرِكَ بِكَ شَيْئًا نَعْلَمُهُ وَنَسْتَغْفِرُكَ لِمَا لَا نَعْلَمُهُ
አልላሁምመ ኢንና ነዑዙ ቢከ ሚን አን ኑሽሪከ ቢከ ሸይአን ነእለሙሁ፣ ወነስ ተግፊሩከ ሊማ ላ ነእለሙህ
«አላህ ሆይ! እያወቅን በአንተ ላይ ምንንም ከማጋራት (ሽርክ) በአንተ እንጠበቃለን። ለምናውቀውም (ለማናውቀውም ሽርክ) ምህረትህን እንጠይቃለን።» (አህመድ፡ 19606)
Reference: ሐሰን ሊገይሪሂ (አልባኒ)። ሰሂህ አት-ተርጊብ፡ ፴፮