Loading...
Language: Amharic
አነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ انْفَعْنِيْ بِمَا عَلَّمْتَنِيْ وَعَلِّمْنِيْ مَا يَنْفَعُنِيْ وَارْزُقْنِيْ عِلْمًا تَنْفَعُنِيْ بِهِ
አልላሁምመን ፈእኒ ቢማ አልለምተኒ፣ ወአልሊምኒ ማ የንፈኡኒ፣ ወርዙቅኒ ኢልመን ተንፈኡኒ ቢሂ
«አላህ ሆይ! ባስተማርከኝ ነገር ጠቅመኝ፣ የሚጠቅመኝንም ነገር አስተምረኝ፣ የምትጠቅመኝንም እውቀት ለግሰኝ።» (ቲርሚዚ፡ 3599)
Reference: ሷሒሕ። ሲልሲለቱ ሷሒሐህ፡ ፫፩፶፩፣ ቲርሚዚ፡ ፫፭፺፺