Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) የሱብሂን ሶላት ከሰገዱ እና ሰላምታ ከሰጡ በኋላ እንዲህ ይሉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا وَرِزْقًا طَيِّبًا وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ኢልመን ናፊአን፣ ወሪዝቀን ጠይዪበን፣ ወአመለን ሙተቀብበላ
«አላህ ሆይ! እኔ ጠቃሚ እውቀትን፣ መልካም ሲሳይን (ሪዝቅን) እና ተቀባይነት ያለውን ስራ እጠይቅሃለሁ።» (ኢብኑ ማጃህ፡ 925)
Reference: ሷሒሕ። ኢብን ማጃህ፡ ፱፪፭