Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ بِأَنَّ لَكَ الْحَمْدُ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ الْمَنَّانُ بَدِيْعُ السَّمَوَاتِ وَالْأَرْضِ يَا ذَا الْجَلَالِ وَالْإِكْرَامِ يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ إِنِّي أَسْأَلُكَ
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ቢአንነ ለከል ሀምዱ፣ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተል መይናኑ፣ በዲኡስ ሰማዋቲ ወልአርዲ፣ ያ ዘልጀላሊ ወልኢክራም! ያ ሀይዩ ያ ቀይዩም! ኢንኒ አስአሉከ
«አላህ ሆይ! ምስጋና ላንተ በመሆኑ፣ ካንተ ሌላ አምላክ በመጥፋቱ፣ አንተ ለጋስ (መናን)፣ የሰማያት እና የምድር ፈጣሪ በመሆንህ እጠይቅሃለሁ። አንተ የክብር እና የልዕልና ባለቤት ሆይ! ህያው እና እራሱን ቻይ ሆይ! እኔ እጠይቅሃለሁ... (የሚፈለገው ነገር ይጠየቃል)።» (አን-ነሳኢ፡ 1300)
Reference: ሷሒሕ። አን-ናሳኢ፡ ፩፫፸፻