Loading...
ለይቅርታ እና ለተውባ የሚደረግ ዱዓ (ረብቢግፊር ሊ)
Language: Amharic
رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَىَّ إِنَّكَ أَنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيْمُ
ረብቢግፊር ሊ፣ ወቱብ አለይየ፣ ኢንነከ አንተት ተውዋቡር ረሂም
«ጌታዬ ሆይ! ማርልኝ፤ ተውባዬንም ተቀበለኝ፤ አንተ ጸጸትን (ተውባን) ተቀባይ እና አዛኝ ነህና።» (አቡ ዳዉድ፡ 1516)
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፩፭፩፮