Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ بِعِلْمِكَ الْغَيْبَ وَقُدْرَتِكَ عَلَى الْخَلْقِ أَحْيِنِي مَا عَلِمْتَ الْحَيَاةَ خَيْرًا لِيْ، وَتَوَفَّنِيْ إِذَا عَلِمْتَ الْوَفَاةَ خَيْرًا لِي، اَللَّهُمَّ وَأَسْأَلُكَ خَشْيَتَكَ فِي الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ وَأَسْأَلُكَ كَلِمَةَ الْحَقِّ فِي الرِّضَا وَالْغَضَبِ، وَأَسْأَلُكَ الْقَصْدَ فِي الْفَقْرِ وَالْغِنَى، وَأَسْأَلُكَ نَعِيمًا لَا يَنْفَدُ، وأَسْأَلُكَ قُرَّةَ عَيْنٍ لَا تَنْقَطِعُ، وَأَسْأَلُكَ الرِّضَا بَعْدَ الْقَضَاءِ، وَأَسْأَلُكَ بَرْدَ الْعَيْشِ بَعْدَ الْمَوْتِ، وَأَسْأْلُكَ لَذَّةَ النَّظَرِ إِلَى وَجْهِكَ، وَالشَّوْقَ إِلَى لِقَائِكَ، فِي غَيْرِ ضَرَّاءَ مُضِرَّةٍ، وَلَا فِتْنَةٍ مُضِلَّةٍ، اَللَّهُمَّ زَيِّنَّا بِزِينَةِ الْإِيمَانِ، وَاجْعَلْنَا هُدَاةً مُهْتَدِينَ
አልላሁምመ ቢኢልሚከል ገይበ፣ ወቁድረቲከ አለል ኸልቂ፣ አህዪኒ ማ አሊምተል ሀያተ ኸይረን ሊ፣ ወተወፍፈኒ ኢዛ አሊምተል ወፋተ ኸይረን ሊ። አልላሁምመ ወአስአሉከ ኸሽየተከ ፊል ገይቢ ወሽሸሃደህ፣ ወአስአሉከ ከሊመተል ሀቅቂ ፊርሪዳ ወልገደብ፣ ወአስአሉከል ቀስደ ፊል ፈቅሪ ወልጊና፣ ወአስአሉከ ነዒመን ላ የንፈድ፣ ወአስአሉከ ቁርረተ አይኒን ላ ተንቀጢእ፣ ወአስአሉከ አርሪዳ ባእደል ቀዷእ፣ ወአስአሉከ በርደል አይሺ ባእደል መውት፣ ወአስአሉከ ለዝዘተን ነዘሪ ኢላ ወጅሂክ፣ ወሽሸውቀ ኢላ ሊቃኢክ ፊ ገይሪ ዶርራአ ሙዲርራ፣ ወላ ፊትነቲን ሙዲልላህ፣ አልላሁምመ ዘይዪንና ቢዚነቲል ኢማን፣ ወጅአልና ሁዳተን ሙህተዲን
«አላህ ሆይ! በሩቅ እውቀትህ እና በፍጥረታት ላይ ባለህ ችሎታ (እጠይቅሃለሁ)፤ ህይወት ለኔ መልካም መሆኑን እስካወቅክ ድረስ አኑረኝ፤ ሞት ለኔ መልካም መሆኑን በምታውቅበት ጊዜ ውሰደኝ (ግደለኝ)። አላህ ሆይ! በሩቅም በቅርብም (በድብቅም በግልጽም) ፍራቻህን እጠይቅሃለሁ። በደስታም በቁጣም ጊዜ እውነተኛ ንግግርን እጠይቅሃለሁ። በድህነትም በሀብትም ጊዜ መቆጠብን (ሚዛናዊ መሆንን) እጠይቀሃለሁ። የማያልቅ ጸጋን እና የማይቋረጥ የዓይን ማረፊያን (ደስታን) እጠይቅሃለሁ። በፍርድህ መውደድን እና ከሞት በኋላ መልካም ህይወትን እጠይቅሃለሁ። ፊትህን (ወጅህህን) የማየትን ጣፋጭነት እና አንተን ለመገናኘት መናፈቅን - ከሚጎዳ መከራ እና ከሚያጠም ፈተና የጸዳ ሲሆን - እጠይቅሃለሁ። አላህ ሆይ! በኢማን ጌጥ አስጊጠን፤ የተመራን እና መሪዎችም አድርገን።» (አን-ነሳኢ፡ 1305)
Reference: ሷሒሕ። ናሳኢ፡ ፩፫፸፭