Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ ارْزُقْنِيْ حُبَّكَ وَحُبَّ مَنْ يَنْفَعُنِيْ حُبُّهُ عِنْدَكَ اَللَّهُمَّ مَا رَزَقْتَنِيْ مِمَّا أُحِبُّ فَاجْعَلْهُ قُوَّةً لِي فِيمَا تُحِبُّ اَللَّهُمَّ وَمَا زَوَيْتَ عَنِّيْ مِمَّا أُحِبُّ فَاجْعَلْهُ لِي فَرَاغًا فِيمَا تُحِبُّ
አልላሁምመርዙቅኒ ሁብበከ፣ ወሁብበ መን የንፈኡኒ ሁብቡሁ ኢንደከ። አልላሁምመ ማ ረዘቅተኒ ሚምማ ኡሂብቡ ፈጅአልሁ ቁውወተን ሊ ፊማ ቱሂብቡ። አልላሁምመ ወማ ዘወይተ አንኒ ሚምማ ኡሂብቡ ፈጅአልሁ ፈራገን ሊ ፊማ ቱሂብ
«አላህ ሆይ! ወዳድነትህን (ፍቅርህን) እና ወዳድነቱ አንተ ዘንድ የሚጠቅመኝን ሰው ፍቅር ለግሰኝ። አላህ ሆይ! ከምወዳቸው ነገሮች የሰጠኸኝን፣ አንተ ለምትወደው ነገር ብርታት አድርግልኝ። አላህ ሆይ! ከምወዳቸው ነገሮች የከለከልከኝን ደግሞ፣ አንተ ለምትወደው ነገር ክፍት (ጊዜ/ቦታ) አድርግልኝ።» (ቲርሚዚ፡ 3491)
Reference: ሐሰን (ኢብን ሓጀር)። ታኽሪጅ ሚሽካት፡ ፫/፫፩