Loading...
Language: Amharic
አብዱላህ ኢብኑ አቢ አውፋ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለው ይማጸኑ ነበር፦
اَللَّهُمَّ طَهِّرْنِيْ مِنَ الذُّنُوبِ وَالْخَطَايَا اَللَّهُمَّ نَقِّنِيْ مِنْهَا كَمَا يُنَقَّى الثَّوْبُ الْأَبْيَضُ مِنَ الدَّنَسِ، اَللَّهُمَّ طَهِّرْنِيْ بِالثَّلْجِ وَالْبَرَدِ وَالْمَاءِ الْبَارِدِ
አልላሁምመ ጠህሂርኒ ሚነዝ ዙኑቢ ወልኸጣያ። አልላሁምመ ነቅቂኒ ሚንሀ ከማ ዩነቅቀስ ሰውቡል አብየዱ ሚነድ ደነስ፣ አልላሁምመ ጠህሂርኒ ቢስሰልጂ ወልበረዲ ወልማኢል ባሪድ
«አላህ ሆይ! ከወንጀል እና ከስህተት አጽዳኝ። አላህ ሆይ! ነጭ ልብስ ከቆሻሻ እንደሚጸዳ ከወንጀል አጽዳኝ። አላህ ሆይ! በበረዶ፣ በሃይል ጠብታ (በረድ) እና በቀዝቃዛ ውሃ አጥራኝ።» (አን-ነሳኢ፡ 402)
Reference: ሷሒሕ። አን-ናሳኢ፡ ፬፻፪