Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ከአምስት ነገሮች በአላህ ይጠበቁ ነበር፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْجُبْنِ وَالْبُخْلِ وَسُوْءِ الْعُمُرِ، وَفِتْنَةِ الصَّدْرِ، وَعَذَابِ الْقَبْرِ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል ጁብኒ፣ ወልቡኽሊ፣ ወሱኢል ዑሙሪ፣ ወፊትነቲስ ሰድሪ፣ ወአዛቢል ቀብር
«አላህ ሆይ! ከፍራቻ፣ ከስስት፣ ከመጥፎ እርጅና (ወደ ህፃንነት መመለስ)፣ ከልብ ፈተና እና ከቀብር ቅጣት በአንተ እጠበቃለሁ።» (አቡ ዳዉድ፡ 1376)
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፩፫፸፮