Loading...
Language: Amharic
አኢሻ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ رَبَّ جِبْرَائِيْلَ وَمِيْكَائِيْلَ ورَبَّ إِسْرَافِيلَ أَعُوذُ بِكَ مِنْ حَرِّ النَّارِ وَمِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ
አልላሁምመ ረብበ ጂብራኢለ ወሚካኢለ፣ ወረብበ ኢስራፊለ፣ አዑዙ ቢከ ሚን ሀርሪን ናር፣ ወሚን አዛቢል ቀብር
«አላህ ሆይ! የጂብሪል፣ እና የሚካኤል ጌታ! እንዲሁም የኢስራፊል ጌታ! ከእሳት ሙቀት እና ከቀብር ቅጣት በአንተ እጠበቃለሁ።» (አን-ነሳኢ፡ 5519)
Reference: ሷሒሕ። ናሳኢ፡ ፭፭፩፱