Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِيْ وَأَسْأَلُكَ أَنْ تَعْزِمَ لِي عَلَى رُشْدِ أَمْرِيْ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ነፍሲ፣ ወአስአሉከ አን ተእዚመ ሊ አላ ሩሽዲ አምሪ
«አላህ ሆይ! ከነፍሴ ተንኮል በአንተ እጠበቃለሁ። በነገሬ (በውሳኔዬ) ላይ ቅንነትን (ሩሽድን) እንድታጸናልኝም እጠይቅሃለሁ።» (አህመድ፡ 19992)
Reference: ሰሂህ (አል-ዋዲዕ)። ሰሂሑል ሙስነድ፡ ፫፻፳፪