Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي مَا أَسْرَرْتُ وَمَا أَعْلَنْتُ وَمَا أَخْطَأْتُ وَمَا تَعَمَّدْتُ وَمَا عَلِمْتُ وَمَا جَهِلْتُ
አልላሁምመግፊር ሊ ማ አስረርቱ፣ ወማ አእለንቱ፣ ወማ አኽጠእቱ፣ ወማ ተአምመድቱ፣ ወማ አሊምቱ፣ ወማ ጀሂልቱ
«አላህ ሆይ! በድብቅ የሰራሁትን፣ በግልጽ የሰራሁትን፣ በስህተት የሰራሁትን፣ ሆን ብዬ የሰራሁትን፣ አውቄ የሰራሁትን እና ሳላውቅ የሰራሁትን (ወንጀል) ሁሉ ማርልኝ።» (አል-ሙእጀሙል ከቢር፡ 19855)
Reference: ሰሂህ (ኢብኑል ቀይም)። አል ዋቢሉስ ሰይብ፡ ገጽ ፻፺፱