Loading...
ጠቃሚ እውቀትን የመጠየቂያ ዱዓ
Language: Amharic
ጃቢር ኢብኑ አብዱላህ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ)፦ «አላህን ጠቃሚ እውቀትን ጠይቁት...» ብለዋል።
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ኢብን ማጃህ፡ ፴፰፻፵፫